Gebretensae Y. Woldegabriel

Macken Funeral Home Memorial Photo
Date of Birth:
Thursday, January 1, 1942
Date of Death:
Saturday, March 23, 2024
Age:
82 years old

Funeral Service

Date: Sunday March 31, 2024
Time: 9:00 am - 12:00 pm

Location: St. George Ethiopian Orthodox Tewahido Church [ view map ]

Macken Funeral Home Memorial Photo
Date of Birth:
Thursday, January 1, 1942
Date of Death:
Saturday, March 23, 2024
Age:
82 years old
Macken Funeral Home Memorial Photo
Date of Birth:
Thursday, January 1, 1942
Date of Death:
Saturday, March 23, 2024
Age:
82 years old

Gebretensae Y. Woldegabriel

Obituary in English

Mr. Gebretensae Woldegabriel was born on January 1st, 1942, to Yifteralo Woldegabriel and Lemlem Gebrekidan in Damba, Eritrea. He passed away on March 23rd, 2024, in the comfort of his home at the age of 82.

In his younger years he was a semi-truck driver in Ethiopia and Sudan. He immigrated to the United States of America in 1986. He arrived in the city of Rochester, MN with his wife Lucia Gebreab and two small children, Selamawit and Tesfamichael. Gebretensae and Lucia later had their third child Bamnet.

Gebretensae worked at Seneca Foods in Rochester, MN for 10 years. He was known for his hard work and diligence among his colleagues.  In his free time, he enjoyed spending time outdoors and gardening.

He is survived by his wife (Lucia), eight children (Saba, Irgalum, Hana, Mihret, Tirhas, Selamawit, Tesfamichael, and Bamnet), eleven grandchildren, extended family, and friends. Gebretensae was a devoted father, known for his generosity and loving nature. He was welcoming and a compassionate man.

Gebretensae will be laid to rest in his birth country Eritrea, East Africa. He will be remembered as a loving husband, father, grandfather, brother, and friend.

Amharic

አቶ ገብረተንሳኤ ወልደገብርኤል በጥር 1, 1942 ከአባታቸው ከይፍጠር ወልደገብርኤል እና ከእናታቸው ወ/ሮ ለምለም ገብረኪዳን በዳምባ, ኤርትራ ተወለዱ። በመጋቢት 23, 2024 በመኖሪያ ቤታቸው በምቾት የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው ከቆዩ በኋላ በ82 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

በወጣትነት ዘመኑ በኢትዮጵያ እና በሱዳን በከባድ የጭነት መኪና ሹፌርነት ይሰራ ነበር። በ1986 ዓ.ም. ወደ  አሜሪካ ለስደት ኑሮ  ከባለቤታቸው ሉቺያ ገብረአብ እና ከሁለት ህጻናት ልጆቻቸው, ሰላማዊት እና ተስፋሚካኤል ጋር በሮቼስተር ከተማ በሚኒሶታ ግዛት ደረሱ። አቶ ገብረትንሳኤ እና ወ/ሮ ሉቺያ በኋላ ሦስተኛ ልጃቸውን ብእምነትን ወለዱ።

ገብረትንሳኤ በሴኔካ ፉድስ በሮቸስተር ከተማ  ለአስር ዓመታት ሰርቷል። ገብረትንሳኤ በባልደረቦቹ መካከል በታታሪነት እና በትጋት ይታወቅ ነበር። በትርፍ ጊዜው ከቤት ውጭ ጊዜ ማሳለፍ እና አትክልት መንከባከብ ያስደስተው ነበር።

አቶ ገብረትንሳኤ ባለቤታቸው (ሉሲያ)፣ ስምንት ልጆች (ሳባ፣ ኢርጋለም፣ ሃና፣ ምሕረት፣ ትርሓስ፣ ሰላማዊት፣ ተስፋሚካኤል እና ብእምነት)፣ አሥራ አንድ የልጅ ልጆች፣ የቅርብ ቤተሰብ እና ወዳጆችን አፍርተዋል። ገብረትንሳኤ ቤተሰብ አፍቃሪ እና በለጋስነት የሚታወቁ ታማኝ አባት ነበሩ። እንግዳ ተቀባይ እና ሩህሩህ ሰው ነበሩ።

የአቶ ገብረትንሳኤ የቀብር ስነስርዓት በተወለዱበት ሀገረ ኤርትራ, ምስራቅ አፍሪካ ይፈጸማል። አቶ ገብረትንሳኤ እንደ አፍቃሪ ባል ፣ አባት ፣ አያት ፣ ወንድም እና ጓደኛ ሲታወሱ ይኖራሉ።

Tigrinya

ኣቶ ገብረትንሳኤ ወልደገብሪኤል ካብ ኣቦኡ ኣቶ ይፍተረሉ ወልደገብሪኤልን ኣዲኡ ወ/ሮ ለምለም ገብረኪዳንን ብ 1 ጥሪ 1942 ኣብ ዳምባ, ኤርትራ ተወሊዱ። ብዕለት 23 መጋቢት 2024 አብ መንበሪ ቤቶም ብቤተሰብ ክንክን ክግበረሉ ድሕሪ ምጽናሕ ኣብ መበል 82 ዓመቱ ካብዛ ዓለም ብሞት ተፈልዩ።

ኣብ ግዜ ንእስነቱ ኣብ ኢትዮጵያን ሱዳንን ከም መራሒ ናይ ጽዕነት መካይን ኮይኑ ይሰርሕ ነይሩ። ኣብ 1986 ዓ.ም. ምስ በዓልቲ ቤቱ ሉቺያ ገብረኣብን ክልተ ህጻናት ደቆምን፣ ሰላማዊትን ተስፋሚካኤልን ናብ ኣሜሪካ ንስደት ኣምሪሖም ኣብ ከተማ ሮቸስተር ሚነሶታ ኣትዩም። ድሒሮም ድማ ሳልሳይ ውላዶም ብእምነት ወለዱ።

ኣብ ሮቸስተር ኣብ ዝርከብ ሰኔካ ፉድስ ንዓሰርተ ዓመት ሰሪሑ። አቶ ገብረትንሳኤ ብጻዕርን ተወፋይነትን ኣብ መንጎ መሳርሕቱ ይፍለጥ ነበረ። ኣብ ትርፊ ግዜኡ ኣብ ደገን ጀርዲንን ግዜ ምሕላፍን የሐጉሶ ነበረ።

ኣቶ ገብረትንሳኤ ብድሕሪኡ በዓልቲ ቤቱ (ሉቺያ)፡ ሸሞንተ ደቁ (ሳባ፡ ኢርጋሉም፡ ሃና፡ ምሕረት፡ ትርሓስ፡ ሰላማዊት፡ ተስፋሚካኤል፡ ብእምነት)፡ ዓሰርተ ሓደ ደቂ ደቁ፡ ሰፊሕ ቤተሰቡን ፈተውቱን ሓዲጉ። አቶ ገብረትንሳኤ ውፉይ ኣቦ፡ ብፍቕሪ ስድራቤትን ልግስን ዝፍለጥ እዩ። ተቐባሊ ጋሻን ርህሩህን ሰብ ድማ ነበረ።

ናይ ኣቶ ገብረትንሳኤ ስነስርዓት ቀብሪ ኣብ ትውልዲ ሃገሩ ኤርትራ ምብራቕ ኣፍሪቃ ክፍጸም እዩ። ኣቶ ገብረትንሳኤ ከም ፈቃር ሰብኣይ፡ ኣቦ፡ ኣቦሓጎ፡ ሓው፡ ዓርኪ ኮይኑ ክዝከር እዩ።

 

Condolences

The family of Gebretensae Y. Woldegabriel has received the following condolences.

My thought, prayers and Love go out to the family during this difficult time! God Bless and rest in paradise Mr. Woldegabriel!

My sincerest condolences. May paradise be his new home.